“ሚስ ኢትዮጵያ” ሳያት ደምሴን በአረቦች ጨርቅ ተሸፋፍና ሳያት አቅለሸለሸኝ

by: AddisEthiopia [3 videos »]

 
27
“ፈረንጁ ወይም ነጩ ኢትዮጵያዊ” በሚል ስም ብዙ ተመልካቾች የነበሩትን ይህን ፊልም የመጀመሪያው የጀርመን ቴሊቪዥን ጣቢያ ባለፈው የፈርንጅ ገና በዓል ሳምንት አሳይቶት ነበር። በተቻለ መጠን በጎ በጎው ነገር ላይ ያተኮረ ፊልም ቢሆንም፤ ያው እንደተለመደው ከአንዳንድ ግትርነት ነፃ አልነበረም። ሳያት ደምሴ (ዓያንቱ) -- ምንም እንኳን እናቷ መስቀል የአደረገች ኢትዮጵያዊት መሆኗ ቢታይም – እርሷ ግን የአረብ ሙስሊሞች ልብስ እንድትለብስ መደረጓ ስህተት እና ቅር የሚያሰኝም ነው"ተይ ማነሽ!" የሚያስብል ነው። ይታየን፡ ቆንጆዋ “ሚስ ኢትዮጵያ” የአረብን ባህል ስታስተዋውቅ! አሳፋሪ ነው፣ ትልቅ ቅሌት ነው! ቀነስ አድርጌ ያቀርብኩት ይህ ፊልም በብዛት ጀርመንኛ ቋንቋ የሚነገርበት ቢሆንም፡ አንዳንዶቹ ውይይቶች ላይ አማርኛ ስለገባበት ዋናውን መልዕክት በቀላሉ መረዳት ይቻላል።
Movies
Play Next Vid »
'ፈረንጁ ኢትዮጵያዊ' በ 'ሳያት ደምሴ' እና በኢትዮጵያ ፍቅር ሲጠመድ 1/ 2
12 mos ago   17:31
212.34 MB   English
Ethiopia

Comments (2)